Month: September 2024

ኢተምድ ለጉባ ላፍቶ አማካሪ አርክቴክቶችና መሐንዲሶች የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት (ISO 9001:2015) ሰርተፊኬት ሰጠ።

ኢተምድ ለጉባ ላፍቶ አማካሪ አርክቴክቶችና መሐንዲሶች የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት (ISO 9001:2015) ሰርተፊኬት ሰጠ። መስከረም 14 ቀን 2017 ዓ.ም አዲስ አበባ(ኢተምድ) ==================== ጉባ ላፍቶ አማካሪ አርክቴክቶችና መሐንዲሶች Quality Management System ISO 9001:2015 ተፈላጊ የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት መስፈርቶችን በማሟላቱ ከኢትዮጵያ…

Read More

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለሐዋሳ ፓሊቴክኒክ ኮሌጅ የመጀመሪያውን ISO 21001:2018 Educational Management System ሰርተፍኬት ሰጠ፡፡

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለሐዋሳ ፓሊቴክኒክ ኮሌጅ የመጀመሪያውን ISO 21001:2018 Educational Management System ሰርተፍኬት ሰጠ፡፡ ጳጉሜ/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ(ኢተምድ) ==================== ሀዋሳ ፖሊቴክኒክ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከተጀመረ 6 ዓመት የሆነውን ISO 21001:2018 Education Management System ተግባራዊ በማድረግ በኢትዮጵያ የመጀመሪያ በመሆን የኢትዮጵያ የተስማሚነት…

Read More

ኢተምድ ለሆራይዘን ፕላንቴሽንስ የቡና ማዘጋጃና ማከማቻ የምግብ ደህንነት ሥራ አመራር ሥርዓት (ISO22000:2018) ሰርተፍኬት ሰጠ።

ኢተምድ ለሆራይዘን ፕላንቴሽንስ የቡና ማዘጋጃና ማከማቻ የምግብ ደህንነት ሥራ አመራር ሥርዓት (ISO22000:2018) ሰርተፍኬት ሰጠ። September 10,2024 አዲስ አበባ(ኢተምድ) ================ በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ግብርና ዘርፍ አካል የሆነው ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ የቡና ማዘጋጃና ማከማቻ ኃ/የተ/የግ/ማ ISO 22000:2018 Food Safety Managements System መስፈርትን በማሟላት…

Read More

የኢፌዲሪ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማት ጋር በመሆን በመቄዶንያ የአረጋውያንና የአ እምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል በመገኘት የማአድ ማጋራት ፕሮግራም አካሂዷል፡፡

የኢፌዲሪ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማት ጋር በመሆን በመቄዶንያ የአረጋውያንና የአ እምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል በመገኘት የማአድ ማጋራት  ፕሮግራም አካሂዷል፡፡ ጳጉሜ 4 ቀን 2016ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) ======================== የኢፌዲሪ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማት ጋር በመሆን ጳጉሜ 4…

Read More