Month: June 2025

ኢተምድ በዓለም አቀፉ የጤና ኢኖቬሽንና ጥራት አውደ ርዕይ ተሳተፈ፡፡

ኢተምድ በዓለም አቀፉ የጤና ኢኖቬሽንና ጥራት አውደ ርዕይ ተሳተፈ፡፡ ሰኔ19 ቀን 2017 ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) ====================== ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የምታስተናግደው ዓለም አቀፍ የጤና ኢኖቬሽንና ጥራት ጉባኤ “ኢኖቬሽን ለሁለንተናዊ የጤና ሽፋን” በሚል መሪ ሀሳብ በአዲስ አበባ ዓድዋ መታሰቢያ ሙዚየም እየተካሄደ…

Read More

ኢተምድ ለሳብያን ቤዝ ሜታል ኢንጂነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማ እናለአለማየሁ ንጉሴ ሜታል ፓኬጂንግ የሥራ አመራር ሥርዓት ሰርተፊኬት ሰጠ።

ኢተምድ ለሁለት ድርጅቶች የሥራ አመራር ሥርዓት ሰርተፊኬት ሰጠ። ሰኔ 17 ቀን 2017ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) ==================== የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለሳብያን ቤዝ ሜታል ኢንጂኔሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማ (ISO 9001 Quality Management system) የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት ሰርተፊኬት እንዲሁም ለአለማየሁ ንጉሴ ሜታል ፓኬጂንግ…

Read More

ኢተምድ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ባዘጋጀው 5ኛው የተመራቂ ተማሪዎች የሥራ አውደ ርዕይ ተሳተፈ፡፡

ኢተምድ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ባዘጋጀው 5ኛው የተመራቂ ተማሪዎች የሥራ አውደ ርዕይ ተሳተፈ፡፡ ሰኔ12 ቀን 2017 ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) ================ የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ባዘጋጀው የ2017ዓ.ም የተመራቂ ተማሪዎች የሥራ አውደ ርዕይ በመሳተፍ ድርጅቱ…

Read More

የሲዳማ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የሥራ ኃላፊዎች በኢተምድ የልምድ ልውውጥ ጉብኝት አካሄዱ፡፡

የሲዳማ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የሥራ ኃላፊዎች በኢተምድ የልምድ ልውውጥ ጉብኝት አካሄዱ፡፡ ሰኔ 06 ቀን 2017ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) =============== የሲዳማ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የተቀናጀ ግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ ተግባራዊነትና ዘላቂነት ፕሮጀክት (OS-IAIP) ጥራቱንና ደረጃውን የጠበቀ የላቦራቶሪ አደረጃጀትን በተመለከተ የልምድ…

Read More