Month: July 2026

ኢተምድ ከአምራች ድርጅቶችና ማህበራት ጋር የጋራ መድረክ አካሄደ፡፡

ኢተምድ ከአምራች ድርጅቶችና ማህበራት ጋር የጋራ መድረክ አካሄደ፡፡ ሐምሌ 23 ቀን 2018ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) ================== የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት (ኢተምድ) የአገልግሎት አሰጣጡን ይበልጥ ቀልጣፋ ለማድረግና ኢተምድ የጨመራቸውን አዳዲስ አገልግሎቶች ለማስተዋወቅ እንዲሁም ከደንበኞቹ ጋር ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር የሚያካሂደውን መድረክ አካል…

Read More

ኢተምድ ከደንበኞች ጋር የጋራ መድረክ አካሄደ፡፡

ኢተምድ ከደንበኞች ጋር የጋራ መድረክ አካሄደ፡፡ ሐምሌ 09 ቀን 2018ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) ================== የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት (ኢተምድ) የአገልግሎት አሰጣጡን ይበልጥ ቀልጣፋ ለማድረግና ኢተምድ የጨመራቸው አዳዲስ አገልግሎቶች ለማስተዋወቅ እንዲሁም ከደንበኞቹ ጋር ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ የደንበኞች የጋራ መድረክ አካሄደ።…

Read More

ኢተምድ በ2018 በጀት ዓመት ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገቡን ገለፀ፡፡

ኢተምድ በ2018 በጀት ዓመት ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገቡን ገለፀ፡፡ሰኔ 26 ቀን 2018ዓ.ምአዲስ አበባ (ኢተምድ)==================የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት በፍተሻ ላቦራቶሪ፣ በወጪ እና በሀገር ውስጥ የምርትና አገልግሎት ኢንስፔክሽን ፣ በምርትና ስራ አመራር ስርዓት ሰርተፍኬሽን እና የፈሳሽ ማጓጓዣ ተሽከርካሪ ታንከር ይዘት…

Read More