Month: August 2026

ኢተምድ በወላይታ ዞን አረካ ከተማ የክረምት በጎ አድራጎት አገልግሎት መርሃ- ግብር አካሄደ።

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በወላይታ ዞን አረካ ከተማ የክረምት በጎ አድራጎት አገልግሎት መርሃ- ግብር አካሄደ። ነሐሴ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ወላይታ (ኢተምድ) ================= የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት(ኢተምድ) የክረምት በጎ አድራጎት አገልግሎት በወላይታ ዞን አረካ ከተማ ለሚያስገነባው የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት…

Read More

የውሃ መሠረተ- ልማት ግብአቶችን ጥራት ለማረጋገጥ የሚያስችል የምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡

የውሃ መሠረተ- ልማት ግብአቶችን ጥራት ለማረጋገጥ የሚያስችል የምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡ ነሃሴ 12 ቀን 2018 ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) ================== በኢትዮጵያ የውሃ መሠረተ- ልማት ግንባታ ላይ የሚውሉ የቴክኖሎጂ ግብአቶችና ምርቶች፣ በተለይም የኤች ዲ ፒ ኢ (HDPE) ቱቦዎች፣ ጥራትና ደረጃቸውን የጠበቁ መሆናቸውን…

Read More

ኢተምድ በ19ኛው የአፍሪካ ሥነ-ልክ ድርጅት (AFRIMETS) ጠቅላላ ጉባኤ ተሳተፈ።

ኢተምድ በ19ኛው የአፍሪካ ሥነ-ልክ ድርጅት (AFRIMETS) ጠቅላላ ጉባኤ እየተሳተፈ ይገኛል። ሐምሌ 29 ቀን 2018 ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) ================== የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ ንግድ ቀጠና (AfCFTA) ስኬታማ እንዲሆን ከታሪፍ ቅነሳ ጎን ለጎን ተዓማኒ የጥራት መሠረተ ልማት መዘርጋት ወሳኝ መሆኑን የንግድና ቀጠናዊ…

Read More

የኢተምድ ሥራ መሪዎችና ሠራተኞች “ተስፋን እንትከል!” በሚል መሪ ቃል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ላይ በመገኘት የቡናና የፍራፍሬ ችግኞችን ተከሉ።

የኢተምድ ሥራ መሪዎችና ሠራተኞች “ተስፋን እንትከል!” በሚል መሪ ቃል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ላይ በመገኘት የቡናና የፍራፍሬ ችግኞችን ተከሉ። ሐምሌ 27 ቀን 2018ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) =================== የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የሥራ መሪዎችና ሠራተኞች…

Read More