19ኛው ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን በኢተምድ በድምቀት ተከበረ፡፡
19ኛው ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን በኢተምድ በድምቀት ተከበረ፡፡ ጥቅምት 02 ቀን 2019ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) ==================== የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት (ኢተምድ) ከጥራት መሠረተ ልማት ተቋማት ጋር በጋራ 19ኛውን ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን “ሠንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ መግባባትና ለአንድነታችን” በሚል መሪ ቃል…
Read More

