Month: May 2026

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የሥራ አመራሮችና ሰራተኞች በሰበታ ሀዋስ ወረዳ ሁለተኛ ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር አከናወኑ፡፡

የኢተየኢየኢተምድ የሥራ አመራር አባላት እና ሰራተኞች ከንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና ከሌሎች ለሚኒስቴር መ/ቤቱ ተጠሪ ከሆኑ ተቋማት ጋር በጋራ በመሆን ሐምሌ 25ቀን 2015ዓ.ም በሰበታ ሀዋስ ወረዳ ደበል ተራራ ላይ የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር አካሂደዋል፡፡ በችግኝ ተከላ ፕሮግራሙ ላይ የድርጅቱ የበላይ አመራሮች…

Read More

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የሥራ አመራሮችና ሰራተኞች በሰበታ ሀዋስ ወረዳ ሁለተኛ ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር አከናወኑ፡፡

የኢተምድ የሥራ አመራር አባላት እና ሰራተኞች ከንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና ከሌሎች ለሚኒስቴር መ/ቤቱ ተጠሪ ከሆኑ ተቋማት ጋር በጋራ በመሆን ሐምሌ 25ቀን 2015ዓ.ም በሰበታ ሀዋስ ወረዳ ደበል ተራራ ላይ የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር አካሂደዋል፡፡ በችግኝ ተከላ ፕሮግራሙ ላይ የድርጅቱ የበላይ አመራሮች እንደሀገር…

Read More

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት አዳማ ከተማ ያስገነባውን ህንፃ እና የፍተሻ ላብራቶሪ በይፋ አስመረቀ። ጥር 16/2018 ዓ/ም አዳማ (ኢተምድ)

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት አዳማ ከተማ ያስገነባውን ህንፃ እና የፍተሻ ላብራቶሪ በይፋ አስመረቀ። ጥር 16/2018 ዓ/ም አዳማ (ኢተምድ) ================== የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በአዳማ ከተማ ያስገነባውን ሀንፃ እና የፍተሻ ላብራቶሪ በይፋ አስመረቀ፡፡ የጥራት ማረጋገጫ የሚሰጥበትን ማእከል መረቀው…

Read More

ኢተምድ እና ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በጥራትና ምርምር ሥራዎችን በጋራ ለመሥራት ተስማሙ

ኢተምድ እና ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በጥራትና ምርምር ሥራዎችን በጋራ ለመሥራት ተስማሙ፡፡ ሚያዝያ 29 ቀን 2018 ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) ================== የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት(ኢተምድ) እና የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማትና በአገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች የሚገኙ…

Read More