Year: 2024

ኢተምድ ለኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የISO 9001:2015 የጥራት ሥራ አመራር ሥርአት ሰርተፊኬት ሰጠ፡፡ ሐምሌ 30 ቀን 2016ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) ====================== የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በስልጠና፣ በጥናትና ምርምር፣በቴክኖሎጂ እና በኢንተርፕራይዝ ልማት እና በዋና ካምፓሱ…

Read More

የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁት በተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት የኢትዮጵያ ተወካይ ሽኝት ተደረገላቸው፡፡

የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁት በተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት የኢትዮጵያ ተወካይ ሽኝት ተደረገላቸው፡፡ ሐምሌ 17 ቀን 2016ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) ==================== የኢፌዲሪ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር የጥራት መሰረተ ልማት ዘርፍ ሚኒስቴር ዲኤታ አቶ እንዳለው መኮንን እና የጥራት መሰረተ ልማት ተቋማት የሥራ…

Read More

የኢፌዲሪ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር የ2016 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀምን ከተጠሪ ተቋማት ጋር እየገመገመ ነው፡፡

የኢፌዲሪ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር የ2016 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀምን ከተጠሪ ተቋማት ጋር እየገመገመ ነው፡፡ ሐምሌ 03 ቀን 2016ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር የተጠሪ ተቋማትን የ2016 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም የዋና መ/ቤቱ እና የስድስቱ ተጠሪ ተቋማት ከፍተኛና…

Read More

የኢፌዲሪ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር በብሔራዊ የጥራት መሰረተ ልማት ተቋማት እየተከናወኑ ያሉ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ፡፡

የኢፌዲሪ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር በብሔራዊ የጥራት መሰረተ ልማት ተቋማት እየተከናወኑ ያሉ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ፡፡ ሐምሌ 02 ቀን 2016ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ካሳሁን ጎፌ እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች የብሔራዊ የጥራት መሰረተ ልማት ተቋማት…

Read More