Category: Blog

«በጥራት እንሻገር» በሚል መሪ ቃል የጥራት የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡

«በጥራት እንሻገር» በሚል መሪ ቃል የጥራት የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡ ነሐሴ 22 ቀን 2018 ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) ================= «በጥራት እንሻገር» በሚል መሪ ቃል የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት (ኢተምድ) ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር መዓዛ አበራ በፓናሊስትነት የተሳተፉበት ሀገራዊ የጥራት የፓናል ውይይት በጥራት…

Read More

ኢተምድ በወላይታ ዞን አረካ ከተማ የክረምት በጎ አድራጎት አገልግሎት መርሃ- ግብር አካሄደ።

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በወላይታ ዞን አረካ ከተማ የክረምት በጎ አድራጎት አገልግሎት መርሃ- ግብር አካሄደ። ነሐሴ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ወላይታ (ኢተምድ) ================= የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት(ኢተምድ) የክረምት በጎ አድራጎት አገልግሎት በወላይታ ዞን አረካ ከተማ ለሚያስገነባው የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት…

Read More

የውሃ መሠረተ- ልማት ግብአቶችን ጥራት ለማረጋገጥ የሚያስችል የምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡

የውሃ መሠረተ- ልማት ግብአቶችን ጥራት ለማረጋገጥ የሚያስችል የምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡ ነሃሴ 12 ቀን 2018 ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) ================== በኢትዮጵያ የውሃ መሠረተ- ልማት ግንባታ ላይ የሚውሉ የቴክኖሎጂ ግብአቶችና ምርቶች፣ በተለይም የኤች ዲ ፒ ኢ (HDPE) ቱቦዎች፣ ጥራትና ደረጃቸውን የጠበቁ መሆናቸውን…

Read More

ኢተምድ በ19ኛው የአፍሪካ ሥነ-ልክ ድርጅት (AFRIMETS) ጠቅላላ ጉባኤ ተሳተፈ።

ኢተምድ በ19ኛው የአፍሪካ ሥነ-ልክ ድርጅት (AFRIMETS) ጠቅላላ ጉባኤ እየተሳተፈ ይገኛል። ሐምሌ 29 ቀን 2018 ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) ================== የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ ንግድ ቀጠና (AfCFTA) ስኬታማ እንዲሆን ከታሪፍ ቅነሳ ጎን ለጎን ተዓማኒ የጥራት መሠረተ ልማት መዘርጋት ወሳኝ መሆኑን የንግድና ቀጠናዊ…

Read More