ጨረር ፍተሻ

የኢተምድ የጨረር ፍተሻ ላቦራቶር ለ16 የተለያዩ የታሸጉ ምግብ ምርቶች፣ የእንስሳት ተዋፅኦ ምርቶች፣ ውሃና ለስላሳ መጠጦች፣ የግብርና ምርቶች እና የአካባቢ ናሙናዎች ለምግብነት አገልግሎት ከመዋላቸው በፊት ደህንነታቸው ከአላስፈላጊ የጨረር መጠን የተጠበቀ መሆኑን ለማረጋገጥ በ3 (አልፋ፣ቤታ እና ጋማ) የፍተሻ ባህሪያት የጥራት ፍተሻ ያከናውናል፡፡

በኢተምድ የጨረር ፍተሻ ላቦራቶር የሚፈተሹ ምርቶች እና የፍተሻ ባህሪያት በጥቂቱ

    ምርቶች                      

  • ዉሃ ፣                                      
  • ጥራጥሬ፣ 
  • እርድ፣
  • ስጋ፣
  • ቡና፣
  • የዱቄትወተት፣
  • TLD ካርድ፣
  • ታንታላይት፣
  • ፍራፍሬ፣
  • አታክልት ወዘተ
  የፍተሻ ባህሪያት
1.የጨረር መጠን/Alpha,Beta,Gama rays
2. የጨረር የጉዳት መጠን ማንበብ/TLD reading