Month: April 2025

ኢተምድ ለኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ሀዋሳ ካምፖስ የጥራት የሥራ አመራር ሥርዓት ሰርተፊኬት ሰጠ።

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ሀዋሳ ካምፖስ (ISO 9001፡2015) የጥራት ሥራ አመራር ሥርአት ሰርተፊኬት ሰጠ። ኢንስቲትዩቱ የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት ዓለም አቀፍ መመዘኛዎችን ማሟላቱን በተከናወነለት የኦዲት ሂደት ተገምግሞ ብቁ ሆኖ በመገኘቱ ሰርቲፊኬቱን ሊያገኝ ችሏል። በርክክብ ስነ…

Read More

ኢተምድ ለሸገር ዳቦና ዱቄት ፋብሪካ የተቀናጀ የሥራ አመራር ሥርዓት ሰርተፊኬት ሰጠ::

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለሸገር ዳቦና ዱቄት ፋብሪካ በአራት የስራ አመራር ስርዓት (ISO 9001) የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት፣ (ISO14001) የአካባቢ ስራ አመራር ስርዓት፣(ISO 45001) የስራ ቦታ ጤና እና ደህንነት ስራ አመራር ስርዓት እና (ISO 22000) የምግብ ደህንነት ስራ አመራር ስርዓት…

Read More

ኢተምድ ለሁለት ድርጅቶች የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት ሰርተፊኬት ሰጠ።

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለወ/ሮ ስኂን ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ እና ለኤልኤም ትሬዲንግ ግሩፕ ኃ/የተ/የግ/ማ (ISO 9001፡2015) የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት ሰርተፍኬት ሰጠ፡፡ ድርጅቶቹ ሰርተፍኬቱን ያገኙት ለጥራት የሥራ አመራር ሥርዓት የተቀመጡ ዓለም አቀፍ መመዘኛ መስፈርቶችን ማሟላታቸውን በተከናወነላቸው የኦዲት ሂደት ተረጋግጦ ሲሆን…

Read More

የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን አመራርና ሠራተኞች ኢተምድን ጎበኙ፡፡

በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ሳምሶን ቢራቱ የተመሩ የባለስልጣን መ/ቤቱ አመራርና ሠራተኞች በዘመናዊ የፍተሻ መሳሪያዎች የተደራጁትን የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ዘጠኝ የፍተሻ ላብራቶሪዎች ጎብኝተዋል፡፡ የኢተምድ ዋና ዳይሬክተር ኢ/ር መዓዛ አበራ ኢተምድ የህብረተሰቡንና የአካባቢን ጤና እና ደህንነት ለማስጠበቅ ድርጅቱ…

Read More