የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለሐዋሳ ፓሊቴክኒክ ኮሌጅ የመጀመሪያውን ISO 21001:2018 Educational Management System ሰርተፍኬት ሰጠ፡፡
ጳጉሜ/2016 ዓ.ም
አዲስ አበባ(ኢተምድ)
====================
ሀዋሳ ፖሊቴክኒክ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከተጀመረ 6 ዓመት የሆነውን ISO 21001:2018 Education Management System ተግባራዊ በማድረግ በኢትዮጵያ የመጀመሪያ በመሆን የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ሰርቲፍኬት ባለቤት ሆኗል።


Related Posts
«በጥራት እንሻገር» በሚል መሪ ቃል የጥራት የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡
ኢተምድ በወላይታ ዞን አረካ ከተማ የክረምት በጎ አድራጎት አገልግሎት መርሃ- ግብር አካሄደ።
የውሃ መሠረተ- ልማት ግብአቶችን ጥራት ለማረጋገጥ የሚያስችል የምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡