Month: July 2025

3ኛው የአፍሪካ ንግድና ኢንቨስትመንት ጉባኤ ተሳታፊዎች የኢተምድ ላቦራቶሪዎችን ጎበኙ።

3ኛው የአፍሪካ ንግድና ኢንቨስትመንት ጉባኤ ተሳታፊዎች የኢተምድ ላቦራቶሪዎችን ጎበኙ። ሐምሌ 15 ቀን 2017ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) ================== 3ኛው የአፍሪካ ንግድና ኢንቨስትመንት ጉባኤ ተሳታፊዎች በጥራት መንደር ውስጥ የሚገኘውን የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የጥራት ማረጋገጫ የፍተሻ ላቦራቶሪዎችን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ወቅት የኢተምድ ዋና…

Read More

የኢተምድ አመራርና ሠራተኞች በ2018 ሀገራዊ የልማት ዕቅድ ዙሪያ ውይይት አካሄዱ፡፡

የኢተምድ አመራርና ሠራተኞች በ2018 ሀገራዊ የልማት ዕቅድ ዙሪያ ውይይት አካሄዱ፡፡ ሐምሌ 15 ቀን 2017ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) ================== የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት አመራርና ሰራተኞች በ2018 ሀገራዊ የልማት ዕቅድ ዙሪያ ውይይት አካሄዱ፡፡ ውይይቱን የድርጅቱን ዋና ዳይሬክተር ክብርት ኢንጂነር መዓዛ አበራ በንግግር…

Read More

የኢተምድ የሥራ መሪዎችና ሠራተኞች በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ የችግኝ ተከላ መርሃግብር አካሄዱ።

የኢተምድ የሥራ መሪዎችና ሠራተኞች በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ የችግኝ ተከላ መርሃግብር አካሄዱ። ሐምሌ 10 ቀን 2017ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) ================= የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የሥራ መሪዎችና ሠራተኞች ከንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማት እንዲሁም ኢንዱስትሪ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት አመራርና ሠራተኞች…

Read More

የኢተምድ ሥራ መሪዎችና  ሠራተኞች የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ገመገሙ ፡፡

የኢተምድ ሥራ መሪዎችና  ሠራተኞች የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ገመገሙ ፡፡ ሐምሌ 8 ቀን 2017ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) ================== የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት በፍተሻ ላቦራቶሪ፣ በወጪ እና በሀገር ውስጥ ኢንስፔክሽን, በሰርተፍኬሽን እና የፈሳሽ ማጓጓዣ ተሽከርካሪ ታንከር ይዘት…

Read More