የኢተምድ ዋና ዳይሬክተር የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሥራ እንቅስቃሴ ገመገሙ፡፡
የኢተምድ ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር መዓዛ አበራ የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሥራ እንቅስቃሴ ገመገሙ፡፡ የካቲት 20 ቀን 2018 ዓ.ም. አዲስ አበባ (ኢተምድ) ================= የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የሚሰጣቸውን የፍተሻ ላቦራቶሪ፣ የኢንስፔክሽንና የሰርተፊኬሽን አገልግሎቶች ተደራሽ ለማድረግ በተለያዩ የሀገራችን አከበቢዎችና ሀገራችን የምትጠቀምባቸው ወደቦች የአገልግሎት…
Read More
