Month: May 2022

ኢተምድ በ120 የፍተሻ ወሰኖች እውቅና አገኘ፡፡

ኢተምድ በ120 የፍተሻ ወሰኖች እውቅና አገኘ፡፡ የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በአንድ መቶ ሃያ የተለያዩ የፍተሻ ወሰኖች የእውቅና ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት አገኘ፡፡ ድርጅቱ ግንቦት 09 ቀን 2014ዓ.ም በአዲስ አበባ ኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል በተከናወነው የእውቅና ማረጋገጫ ሰርቲፍኬት አሰጣጥ ስነስርዓት ላይ እውቅናውን ያገኘው…

Read More