ግብርና እና የግብርና ግብዓት ፍተሻ

የኢተምድ የግብርና እና የግብርና ግብዓቶች ፍተሻ ላብራቶር ከ150 በላይ ለሚሆኑ የግብርና ምርቶች፣ የእንስሳት ተዋፅኦ ምርቶች፣ የእንስሳት መኖ እና ለማዳበሪያነት አገልግሎት የሚውሉ ኬሚካሎችና የመሳሰሉት ምርቶች በ1‚500 የፍተሻ ባህሪያቶች ላይ የጥራት ፍተሻ ያከናውናል፡፡ እነዚህ ምርቶች በመመዘኛ መስፈርቶች ላይ በተገለጸው መሰረት ለተመረቱበት ዓላማ ስለመዋላቸው፣ስለደህንነታቸው እና ከሚፈለገው የጥራት ደረጃ መስፈርት አንፃር ይፈተሻሉ፡፡

በኢተምድ የግብርና እና የግብርና ግብዓቶች ፍተሻ ላቦራቶር  የሚፈተሹ ምርቶች እና የፍተሻ ባህሪያት በጥቂቱ

  • ማር፣
  • ቅቤ፣
  • በርበሬ፣
  • ሰም፣
  • ሰንዴ፣
  • የታሸገ ፈሳሽ ወተት፣
  • የሻይ ቅጠል፣
  • ኮረሪማ፣
  • ነጭ ስኳር ወዘተ                                                                                                                                                             የፍተሻ ባህሪያት

1.መርዛማ/ጎጂ ማዕድናት/Heavy Metals 

 2.የምርት ይዘት/Composition )

3.የምርት ግብዓት አይነት/Ingredients

4.የፀረ-ተባይ ቅሪት/ pesticide residue )

5.የፈንገስ ዝርያዎች/ Mycotoxin

6.የስኳር ዓይነቶች /Sugar profile