የመንግስት ግዥና ንብረት ባለሥልጣን የስራ ኃላፊዎች ኢተምድን ጎበኙ፡፡
የኢ.ፌ.ዲሪ የመንግስት ግዥና ንብረት ባለሥልጣን የስራ ኃላፊዎች የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የፍተሻ ላቦራቶሪዎችን ጎበኙ፡፡ የጉብኝቱ ዓላማ የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የምርቶችንና አገልግሎቶች ጥራትን ከማስጠበቅ አንፃር ያለውን አገልግሎት የመስጠት አቅም በአካል ተገኝተው በመጎብኘት በጋራ ለመስራት የሚያስችሉ ሁኔታዎችን ለማመቻቸት ነበር፡፡ በጉብኝቱም በግዥ…
Read More