Month: July 2023

የኢተምድ የሥራ አመራሮችና ሰራተኞች የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አከናወኑ፡፡

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የሥራ አመራር አባላት እና ሰራተኞች ከንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር መ/ቤትና ከሌሎች ተጠሪ ተቋማት ጋር በመሆን ሐምሌ 10ቀን 2015ዓ.ም “ነገን ዛሬ እንትከል”  በሚል መሪ ቃል የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር በቂሊንጦ ኢንዱስትሪያል ፓርክ አካሂደዋል፡፡ በዛሬው እለት በአንድ…

Read More

ኢተምድ በአዳማ ከተማ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አካሄደ፡፡

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የሚሰጣቸውን የጥራት ፍተሻ ላብራቶር፣ የኢንስፔክሽንና የሰርቲፊኬሽን አገልግሎቶችን ለማስተዋወቅ እና የአገልግሎቶቹን ተደራሽነት ለማስፋት እያከናወናቸው የሚገኙ የአቅም ግንባታ ተግባራትን እንዲሁም በምግብ ዘርፍ ጥራትን ከማስጠበቅ አንፃር እያከናወናቸው የሚገኙ ተግባራትን በሚመለከት ከFood Enterprise Solutions ጋር በመተባበር በዘርፉ ለተሰማሩ አምራቾች፣ አገልግሎት…

Read More

ኢተምድ የ2015 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀሙን ገመገመ፡፡

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በ2015 በጀት ዓመት 22,334 አገልግሎቶችን በምርት ጥራት የፍተሻ ላብራቶር፣በወጪና ገቢ ምርት ኢንስፔክሽን፣ በሰርቲፊኬሽን እንዲሁም በጅቡቲ ወደብ በኩል ለ26 መርከብ (1,400,743.74ሜ/ቶን) የአፈር ማዳበሪያ እና የተለያዩ የጅምላ ጭነት ኢንስፔክሽን እና 35.99 ሚሊየን ሊትር የምግብ ዘይት ኢንስፔክሽን አገልግሎት በመስጠት…

Read More