ሜካኒካል ፍተሻ

የኢተምድ ሜካኒክል ፍተሻ ላብራቶር 29 አይነት የግንባታ ቁሳቁሶችን በ104 የፍተሻ ባህሪያቶች የፍተሻ አገልግሎት ይሰጣል፡፡ የግንባታ ምርቶች ከደህንነት፣ ከጥራት እና ሊሰጡት ከሚችሉት የአገልግሎት ብቃት አንፃር በተቀመጠላቸው የደረጃ መስፈርት መሰረት ይፈተሻሉ፡፡

በኢተምድ የሜካኒካል ፍተሻ ላቦራቶር የሚፈተሹ ምርቶች እና የፍተሻ ባህሪያት በጥቂቱ 

          ምርቶች

  • ሲሚንቶ፣
  • ምስማሮች፣
  • እምነ በረድ፣
  • ብሎኬት፣
  • ጠጠር(ደቃቅ እና ኮረት)፣
  • ኮንክሪት ኩብ
  • የቆርቆሮ ብረት (ልሙጥና ሽንሽን)፣
  • አርማታ ብረት፣
  • የሴራሚክ ንጣፎች፣
  • አሉሚኒየም ፕሮፋይል፣
  • ዩፒቪ፣ኤችዲፒ እና ፒፒአር ፓይፖች
  • ዩፒቪ እና ፒፒአር ፊቲንግ

     የፍተሻ ባህሪያት

  1. Tensile Strength
  2. Yield strength
  3. Elongation
  4. Chemical Composition
  5. Comprehensive & bending strength
  6. Hydro static pressure test etc