Month: May 2025

ኢተምድ ለኢትዮጵያ ማሪታይም ባለስልጣን የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት ሰርተፊኬት ሰጠ።

ግንቦት 07 ቀን 2017ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) =============== የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለኢትዮጵያ ማሪታይም ባለስልጣን የ (ISO 9001) የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት ሰርተፊኬት ሰጠ። ባለስልጣን መ/ቤቱ ሰርተፍኬቱን ያገኘው ለሥራ አመራር ሥርዓቱ የተቀመጡ ዓለም አቀፍ መመዘኛ መስፈርቶችን ማሟላቱን ኢተምድ ባካሄደው የኦዲት…

Read More

የኢተምድ የሥራ ኃላፊዎች ከICIPE የሥራ ኃላፊዎች ጋር የማር ምርት ጥራት ማስጠበቅን በተመለከተ ተወያዩ ።

ግንቦት 06 ቀን 2017ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) ================== የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት (ኢተምድ) የሥራ ኃላፊዎች ከInternational Center of Insect Physiology and Ecology Ethiopia (ICIPE) ካንትሪ ዳይሬክተር ዶ/ር ታደለ ተፈራ ጋር የማር ምርት ጥራትን በማስጠበቅ ዙሪያ ተወያዩ፡፡ በማር ምርት ላይ የጥራት…

Read More

ኢተምድ የቅርንጫፍ ጽ/ቤቶችን የ9 ወር የእቅድ አፈፃፀም ገመገመ፡፡

ሚያዝያ 25 ቀን 2017ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) ==================== የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለምርቶች እና አገልግሎቶች የላቦራቶር ፍተሻ፣ የኢንስፔክሽን እና የሰርተፊኬሽን አገልግሎቶችን አዲስ አበባ ከሚገኘው ዋናው የድርጅቱ መ/ቤት በተጨማሪ 9 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶችን በመላው የሀገሪቱ አካባቢዎች እና በጅቡቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በመክፈትና በማደራጀት…

Read More