Month: June 2021

የምግብ ዘይት እና የሥንዴ ዱቄትን በማእድናትና በቫይታሚን የበለፀጉ እንዲሆኑ የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ የምክክር መድረክ  ተካሄደ

የምግብ ዘይት እና የሥንዴ ዱቄትን በማእድናትና በቫይታሚን የበለፀጉ እንዲሆኑ የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ የምክክር መድረክ  ተካሄደ፡፡ የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ከGain (Global Alliance for Improved Nutrition) ጋር በመተባባር የዘይትእናየሥንዴዱቄትንበማእድናትና በቫይታሚንየበለፀጉበማድረግ ሂደት ላይ ከሀገሪቱ የተለያዩ ክልሎች አዲስ አበባን እና ድሬዳዋን ጨምሮ ከተውጣጡ…

Read More

የኢትዮጵያ ከፍተኛ የውሃ ሀብት ኃላፊዎች የኢተምድን ላብራቶሮች ጎበኙ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ የውሃ ሀብት ኃላፊዎች የኢተምድን ላብራቶሮች ጎበኙ፡፡ በኢትዮጵያ የሚገኙ የከተማ የመጠጥ ውሃ አገልግሎቶች ለህብረተሰቡ የሚያቀርቡት ውሃ ጥራትና ደህንነቱን የጠበቀ እንዲሆን በኢተምድ አማካኝነት የምርት ጥራት ሰርተፍኬት ተጠቃሚ የሚሆኑበትን መንገድ ለማመቻቸትና በጋራ ጥራትን የማስጠበቅ ስራዎችን ለመስራት የውሃ ልማት ኮሚሽን፣ የውሃ አገልግሎት…

Read More

ኢተምድ የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት እቅድ አፈፃፀሙን ገመገመ፡፡

ኢተምድ የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት እቅድ አፈፃፀሙን ገመገመ፡፡ የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በ2013 በጀት ዓመት የመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት 9‚299 የአገልግሎት ጥያቄዎችን በማስተናገድ የምርት ጥራት የላብራቶር ፍተሻ፣ የወጪና ገቢ ምርት ኢንስፔክሽን እና የሰርተፍኬሽን አገልግሎቶችን በመስጠት ጥራት ያለው ምርትና አገልግሎት እንዲኖር እና ፍትሃዊ…

Read More

አረንጓዴ  አሻራ    

አረንጓዴ  አሻራ     በኢትዮጵያ የደን ኃብት ስነ-ምሕዳር ከግብርናው ክፍለ ኢኮኖሚ ጋር ቀጥተኛ ትስስር አለው፡፡  ብርቅዬ የአገሪቱ የዱር አራዊትና አዕዋፍት፣ እንሰሳት እንዲሁም ደኑ የአካባቢውን ስነ-ምሕዳር ሚዛን በመጠበቅ ረገድ የራሱን ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረክታል። ባለፉት ዓመታት የሀገሪቱ የደን ቦታዎች ለእርሻና መኖሪያነት ለመሳሰሉ አገልግሎቶች በመፈለጋቸው…

Read More