Month: September 2022

የገንዘብ የኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር ዴኤታ ኢተምድን ጎበኙ

ክብርት ወ/ሮ ሰመሪታ ሰዋሰው የገንዘብ የኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር ዴኤታ በኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት (ኢተምድ) በመገኘት በዓለም ባንክ ፕሮጀክት የተሰሩ የላብራቶር የአቅም ግንባታ ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸው ዓለም በደረሰበት ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎች መሰረት የተደራጁ ዘጠኝ የፍተሻ ላብራቶሮችን እና አጠቃላይ የድርጅቱን አገልግሎት የመስጠት አቅም…

Read More

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከፍተኛ ኃላፊዎች ኢተምድን ጎበኙ

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከፍተኛ ኃላፊዎች ኢተምድን ጎበኙ፡፡ በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል የተመሩ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት (ኢተምድ) የስራ ጉብኝት አካሂደዋል፡፡ የጉብኝቱ ዓላማ የምርቶችንና አገልግሎቶች ጥራትን ከማስጠበቅ አንፃር የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የሥራና ክህሎት…

Read More

ወ/ሮ መአዛ አበራ ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ::

ወ/ሮ መአዛ አበራ ከጷጉሜ 4/2014 ዓ/ም ጀምሮ የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት (ኢተምድ) ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሹመዋል፡፡ ዋና ዳይሬክተርዋ የድርጅቱ ላቦራቶሮችን በመጎብኘትና ከስራ አመራር አባላት ጋር በመተዋወቅ ስራቸውን የጀመሩ ሲሆን በወቅቱ የድርጅቱን ቀጣይ ስራዎች አቅጣጫ በማስቀመጥ ስኬታማ የስራ ዘመን እንዲሆን ምኞታቸውን…

Read More