Latest Blog

ኢተምድ ለኤም ኬ ዲጂታል ሴኩሪቲ ሶሉሽንስ የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት ሰርተፊኬት ሰጠ፡፡

ኢተምድ ለኤም ኬ ዲጂታል ሴኩሪቲ ሶሉሽንስ የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት ሰርተፊኬት ሰጠ፡፡ ሐምሌ 01 ቀን 2017ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) ================== የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለMK Digital Security Solutions PLC ISO 9001 የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት ሰርተፊኬት ሰጠ፡፡ ድርጅቱ ለጥራት ሥራ…

Read More

ኢተምድ ለኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በሁለት የሥራ አመራር ሥርዓት ዘርፍ ሰርቲፊኬት ሰጠ።

ኢተምድ ለኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በሁለት የሥራ አመራር ሥርዓት ዘርፍ ሰርቲፊኬት ሰጠ። ሰኔ 27 ቀን 2017ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) ================== የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን (ISO 14001) የአካበቢ ሥራ አመራር ሥርዓት እና (ISO 45001) የሥራ ቦታ ጤና እና ደህንነት…

Read More

ኢተምድ በዓለም አቀፉ የጤና ኢኖቬሽንና ጥራት አውደ ርዕይ ተሳተፈ፡፡

ኢተምድ በዓለም አቀፉ የጤና ኢኖቬሽንና ጥራት አውደ ርዕይ ተሳተፈ፡፡ ሰኔ19 ቀን 2017 ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) ====================== ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የምታስተናግደው ዓለም አቀፍ የጤና ኢኖቬሽንና ጥራት ጉባኤ “ኢኖቬሽን ለሁለንተናዊ የጤና ሽፋን” በሚል መሪ ሀሳብ በአዲስ አበባ ዓድዋ መታሰቢያ ሙዚየም እየተካሄደ…

Read More

ኢተምድ ለሳብያን ቤዝ ሜታል ኢንጂነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማ እናለአለማየሁ ንጉሴ ሜታል ፓኬጂንግ የሥራ አመራር ሥርዓት ሰርተፊኬት ሰጠ።

ኢተምድ ለሁለት ድርጅቶች የሥራ አመራር ሥርዓት ሰርተፊኬት ሰጠ። ሰኔ 17 ቀን 2017ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) ==================== የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለሳብያን ቤዝ ሜታል ኢንጂኔሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማ (ISO 9001 Quality Management system) የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት ሰርተፊኬት እንዲሁም ለአለማየሁ ንጉሴ ሜታል ፓኬጂንግ…

Read More