የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት ኢተምድን ጎበኙ
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት ኢተምድን ጎበኙ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ በሆኑት በወ/ሮ አይሻ ያህያ የተመራው የቋሚ ኮሚቴ አባላት ጥር 23 ቀን 2014ዓ.ም በኢተምድ በመገኘት የመስከ…
Read Moreየህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት ኢተምድን ጎበኙ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ በሆኑት በወ/ሮ አይሻ ያህያ የተመራው የቋሚ ኮሚቴ አባላት ጥር 23 ቀን 2014ዓ.ም በኢተምድ በመገኘት የመስከ…
Read Moreየአዲሱ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር በሆኑት አቶ ገብረመስቀል ጫላ የተመራ የሚኒስቴር መ/ቤቱ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ከኢተምድ እና ከሶስቱ የጥራት መሰረተ ልማት ተቋማት የሥራ አመራር አባላት ጋር በመሆን የተቋማቶቹን የስራ እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም የአራቱ የጥራት መሰረተ ልማት ተቋማት የአሰራር ስርዓት…
Read Moreየኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ብቃት ያለው የላብራቶር ፍተሻ፣የኢንስፔክሽንና የሰርቲፊኬሽን አገልግሎቶችን በማደራጀት አምራች ድርጅቶች፣አገልግሎት ሰጪዎች፣ከሀገሪቱ ወጪ እና ገቢ ምርቶች አግባብነት ያላቸውን ብሄራዊ ወይም ዓለም አቀፍ ወይም የሌሎች ሀገሮች ደረጃዎችንና ህጋዊ መስፈርቶችን ማሟላታቸውን በመመርመር የተስማሚነት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት በመስጠት ጥራት ያለው ምርትና አገልግሎት…
Read Moreየምግብ ዘይት እና የሥንዴ ዱቄትን በማእድናትና በቫይታሚን የበለፀጉ እንዲሆኑ የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ የምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡ የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ከGain (Global Alliance for Improved Nutrition) ጋር በመተባባር የዘይትእናየሥንዴዱቄትንበማእድናትና በቫይታሚንየበለፀጉበማድረግ ሂደት ላይ ከሀገሪቱ የተለያዩ ክልሎች አዲስ አበባን እና ድሬዳዋን ጨምሮ ከተውጣጡ…
Read More