የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት (ኢተምድ) የ2015 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት እቅድ አፈፃፀሙን ገመገመ፡፡
ድርጅቱ በሩብ ዓመቱ 4,257 አገልግሎቶችን በፍተሻ ላብራቶር፣በኢንስፔክሽንና ሰርቲፊኬሽን እንዲሁም 359,077.1ሜ/ቶን የአፈር ማዳበሪያ ኢንስፔክሽን እና 10.6 ሚሊየን ሊትር የምግብ ዘይት ኢንስፔክሽን አገልግሎት በመስጠት ጥራት ያለው ምርትና አገልግሎት እንዲኖር በማስቻል ፍትሃዊ የንግድ ውድድር እንዲሰፍን የበኩሉን ድርሻ እየተወጣ ያለ ድርጅት መሆኑን የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወ/ሮ መአዛ አበራ ገልፀዋል፡፡


Related Posts
«በጥራት እንሻገር» በሚል መሪ ቃል የጥራት የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡
ኢተምድ በወላይታ ዞን አረካ ከተማ የክረምት በጎ አድራጎት አገልግሎት መርሃ- ግብር አካሄደ።
የውሃ መሠረተ- ልማት ግብአቶችን ጥራት ለማረጋገጥ የሚያስችል የምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡