ኢተምድ ተማሪዎችን በኢንተርሺፕ እና በስራ ላይ ስልጠና እያበቃ ይገኛል፡፡
ኢተምድ ተማሪዎችን በኢንተርሺፕ እና በስራ ላይ ስልጠና እያበቃ ይገኛል፡፡ የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በተለያዩ የሳይንስና ኢንጂነሪንግ ቴክኖሎጂ ዘርፎች የሰለጠነ ሰው ኃይል በማፍራት ረገድ ከተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ጋር በአጋርነት በመስራት በተለያዩ ጊዜያት ተማሪዎችን በኢንተርሺፕ እና በስራ ላይ ስልጠና ብቁ በማድረግ የበኩሉን ድርሻ…
Read More



