የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በ2015 በጀት ዓመት የመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት 8,801 አገልግሎቶችን በምርት ጥራት የፍተሻ ላብራቶር፣በወጪና ገቢ ምርት ኢንስፔክሽን፣ በሰርቲፊኬሽን እንዲሁም በጅቡቲ ወደብ በኩል ለ13 መርከብ (702,455ሜ/ቶን) የስንዴና የአፈር ማዳበሪያ ኢንስፔክሽን እና 20.5ሚሊየን ሊትር የምግብ ዘይት ኢንስፔክሽን አገልግሎት በመስጠት ጥራት ያለው ምርትና አገልግሎት እንዲኖር በማድረግ ፍትሃዊ የንግድ ውድድር እንዲሰፍንና ተወዳዳሪ ኢኮኖሚ እንዲገነባ በመደገፍ የሽማቾችን ጤና እና የአካባቢ ደህንነትን የመጠበቅ ኃላፊነቱን እየተወጣ ይገኛል፡፡


Related Posts
የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት አዳማ ከተማ ያስገነባውን ህንፃ እና የፍተሻ ላብራቶሪ በይፋ አስመረቀ። ጥር 16/2018 ዓ/ም አዳማ (ኢተምድ)
የኢተምድ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ22ኛ ጊዜ የሚከበረውን የፀረ-ሙስና ቀንን አከበረ፡፡ ሕዳር 30 ቀን 2018 ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ)
“ጥራት፡ በተለየ እሳቤና ፈጠራ” በሚል መሪ ቃል የዓለም የጥራት ሳምንት በጥራት መንደር ውስጥ የተዘጋጀውን የጥራት ኤክስፖ ተጠናቀቀ።