Latest Blog

  ኢተምድ የ2014 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀሙን ገመገመ፡፡

             ኢተምድ የ2014 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀሙን ገመገመ፡፡ የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በ2014 በጀት ዓመት አመታዊ እቅድ አፈፃፀሙ 18‚015 የአገልግሎት ጥያቄዎችን በማስተናገድ የምርት ጥራት የላብራቶር ፍተሻ፣ የወጪና ገቢ ምርት ኢንስፔክሽን እና የሰርተፍኬሽን አገልግሎቶችን በመስጠት ጥራት ያለው ምርትና አገልግሎት እንዲኖር እና…

Read More

የኢግልድ ኃላፊዎች ኢተምድን ጎበኙ፡፡

 ከኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት(ኢግልድ) ልዩ ልዩ የስራ ክፍሎች የተውጣጡ  ኃላፊዎች እና ባለሙያዎች በኢተምድ የስራ ጉብኝት አካሂደዋል፡፡ የጉብኝቱ ዓላማ በኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የምርቶች የጥራት ፍተሻ ሂደትን በአካል ተገኝተው መጎብኘት፣ የኢንዱስትሪ ግብዓቶችንና ምርቶችን ጥራትን ከማስጠበቅ አንፃር ሁለቱ ድርጅቶች በቀጣይ በጋራ…

Read More

ኢተምድ የትውውቅ መርሐ-ግብር አከናወነ፡፡

ሰኔ 30 ቀን 2014 ዓ.ም የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለቀጠራቸው አዲስ ሰራተኞች የትውውቅ መርሐ-ግብር አከናውኗል፡፡ መርሐ-ግብሩ አዲሶቹን ሰራተኞችን ከድርጅቱ ጋር ለማዋሃድ  የኢተምድን የአሰራር ስርአቶች፣የድርጅቱን ባህል፣ እሴቶችን እና ድርጅቱን  በተመለከተ ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን  በመስጠት ግንዛቤ መፍጠርን አላማው ያደረገ ነው። እንዲሁም አዲስ…

Read More