
የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በ2015 በጀት ዓመት ዘጠኝ ወራት 14,961 አገልግሎቶችን በምርት ጥራት የፍተሻ ላብራቶር፣በወጪና ገቢ ምርት ኢንስፔክሽን፣ በሰርቲፊኬሽን እንዲሁም በጅቡቲ ወደብ በኩል ለ19 መርከብ (1,003,334.4ሜ/ቶን) የአፈር ማዳበሪያ እና የተለያዩ የጅምላ ጭነት ኢንስፔክሽን እና 30.48ሚሊየን ሊትር የምግብ ዘይት ኢንስፔክሽን አገልግሎት በመስጠት ጥራት ያለው ምርትና አገልግሎት እንዲኖር በማድረግ ፍትሃዊ የንግድ ውድድር እንዲሰፍንና ተወዳዳሪ ኢኮኖሚ እንዲገነባ በመደገፍ የሽማቾችን ጤና እና የአካባቢ ደህንነትን የመጠበቅ ተልዕኮውን እየተወጣ ይገኛል፡፡
Related Posts
3ኛው የአፍሪካ ንግድና ኢንቨስትመንት ጉባኤ ተሳታፊዎች የኢተምድ ላቦራቶሪዎችን ጎበኙ።
የኢተምድ አመራርና ሠራተኞች በ2018 ሀገራዊ የልማት ዕቅድ ዙሪያ ውይይት አካሄዱ፡፡
የኢተምድ የሥራ መሪዎችና ሠራተኞች በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ የችግኝ ተከላ መርሃግብር አካሄዱ።