Latest Blog

ኢተምድ ለብሉናይል ፕሮፕሊንና ክራፍት ከረጢት ማምረቻ የIntegrated Management System ሰርተፊኬት ሰጠ፡፡

ኢተምድ ለብሉናይል ፕሮፕሊንና ክራፍት ከረጢት ማምረቻ የIntegrated Management System ሰርተፊኬት ሰጠ፡፡ ነሃሴ 30 ቀን 2016 ዓ.ም አዲስ አበባ(ኢተምድ) ====================== በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ አካል የሆነው ብሉናይል ፕሮፕሊንና ክራፍት ከረጢት ማምረቻ ኃ/የተ/የግ/ማ Integrated Management System መስፈርት በማሟላት ከኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና…

Read More

በምርትና አገልግሎት ጥራት ዙሪያ የፓናል ውይይት ተካሄደ ፡፡

በምርትና አገልግሎት ጥራት ዙሪያ የፓናል ውይይት ተካሄደ ፡፡ ነሃሴ 22 ቀን 2016ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) ======================= በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የተዘጋጀውና አራተኛ ቀኑን የያዘው “የኢትዮጵያን ይግዙ” የንግድ ሳምንት ኤግዚቪሽንና ባዛር አካል የሆነው በምርትና አገልግሎት ጥራት ዙሪያ የፓናል ውይይት ተከናውኗል፡፡ በመክፈቻ…

Read More

የሠራተኞች የእውቅና አሰጣጥ መርሃ-ግብር ተከናወነ

የሠራተኞች የእውቅና አሰጣጥ መርሃ-ግብር ተከናወነ ነሃሴ 20 ቀን 2016ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) ============================ የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በ2016 በጀት ዓመት ላስመዘገበው የላቀ ስኬት አስተዋፅኦ ላበረከቱ ፈፃሚ አመራርና ሠራተኞቹ በንግድና ቀጠናዊ ትስስርና ሚኒስትር ክቡር  ዶ/ር ካሳሁን ጎፌ ፣ ክቡር አቶ እንዳለው…

Read More

“የኢትዮጵያን ይግዙ” ልዩ የንግድ ሳምንት ኢግዚቪሽንና ባዛር ተከፈተ፡፡

“የኢትዮጵያን ይግዙ” ልዩ የንግድ ሳምንት ኢግዚቪሽንና ባዛር ተከፈተ፡፡ ነሃሴ 20 ቀን 2016ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) ======================= የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር “የኢትዮጵያን ይግዙ” በሚል መሪ ቃል ያዘጋጀው አገር አቀፍ የንግድ ሳምንት ኤግዚቢሽን በሚኒስቴሩ ቅጥር ግቢ ውስጥ በይፋ ተከፍቷል፡፡ ኤግዚቢሽኑ ለሚቀጥሉት 5…

Read More