Year: 2026

ኢተምድ ተጨማሪ አዲስ የአክሬዲቴሽን እውቅናዎችን አገኘ፡፡

ኢተምድ ተጨማሪ አዲስ የአክሬዲቴሽን እውቅናዎችን አገኘ፡፡ ሰኔ 15 ቀን 2018 ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) ==================== የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት (ኢተምድ) የአገልግሎት ጥራቱንና ተዓማኒነቱን ይበልጥ የሚያሳድጉ ተጨማሪ አዳዲስ የዕውቅና ምስክር ወረቀቶችን ከኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት አገኘ። ኢተምድ እውቅናዎቹን ያገኘው በፍተሻ ላብራቶሪ እና…

Read More

ኢተምድ ለጨርቃ ጨርቅና ቆዳ አምራቾች የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አዘጋጀ፡፡

ኢተምድ ለጨርቃ ጨርቅና ቆዳ አምራቾች የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አዘጋጀ፡፡ ሰኔ 03 ቀን 2018 ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) ==================== የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት (ኢተምድ) ከአዲስ አበባ ኢንዱስትሪ ቢሮ ጋር በመተባበር ለተመረጡ የጨርቃ ጨርቅ እና ቆዳ አምራቾች በምርት ጥራትና በሥራ አመራር ሥርዓት…

Read More

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የሥራ አመራሮችና ሰራተኞች በሰበታ ሀዋስ ወረዳ ሁለተኛ ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር አከናወኑ፡፡

የኢተየኢየኢተምድ የሥራ አመራር አባላት እና ሰራተኞች ከንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና ከሌሎች ለሚኒስቴር መ/ቤቱ ተጠሪ ከሆኑ ተቋማት ጋር በጋራ በመሆን ሐምሌ 25ቀን 2015ዓ.ም በሰበታ ሀዋስ ወረዳ ደበል ተራራ ላይ የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር አካሂደዋል፡፡ በችግኝ ተከላ ፕሮግራሙ ላይ የድርጅቱ የበላይ አመራሮች…

Read More

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የሥራ አመራሮችና ሰራተኞች በሰበታ ሀዋስ ወረዳ ሁለተኛ ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር አከናወኑ፡፡

የኢተምድ የሥራ አመራር አባላት እና ሰራተኞች ከንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና ከሌሎች ለሚኒስቴር መ/ቤቱ ተጠሪ ከሆኑ ተቋማት ጋር በጋራ በመሆን ሐምሌ 25ቀን 2015ዓ.ም በሰበታ ሀዋስ ወረዳ ደበል ተራራ ላይ የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር አካሂደዋል፡፡ በችግኝ ተከላ ፕሮግራሙ ላይ የድርጅቱ የበላይ አመራሮች እንደሀገር…

Read More