Category: Blog

የሲዳማ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የሥራ ኃላፊዎች በኢተምድ የልምድ ልውውጥ ጉብኝት አካሄዱ፡፡

የሲዳማ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የሥራ ኃላፊዎች በኢተምድ የልምድ ልውውጥ ጉብኝት አካሄዱ፡፡ ሰኔ 06 ቀን 2017ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) =============== የሲዳማ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የተቀናጀ ግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ ተግባራዊነትና ዘላቂነት ፕሮጀክት (OS-IAIP) ጥራቱንና ደረጃውን የጠበቀ የላቦራቶሪ አደረጃጀትን በተመለከተ የልምድ…

Read More

ኢተምድ ከደብረብርሃን ዪኒቨርሲቲ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ፡፡

ኢተምድ ከደብረብርሃን ዪኒቨርሲቲ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ፡፡ ግንቦት 28 ቀን 2017ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) =============== የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት እና የደብረብርሃን ዪኒቨርሲቲ በጥናትና ምርምር፣ በአቅም ግንባታ ስልጠና፣ በሀብት መጋራት፣ የጋራ ፕሮጀክቶችን በማጎልበት ተቋማዊ አቅምን በማሳደግ፣ በቴክኖሎጂ ሽግግር እና በተስማሚነት ምዘና…

Read More

ኢተምድ ለደብረብርሃን ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የISO 9001 የጥራት የሥራ አመራር ሥርዓት ሰርቲፊኬት ሰጠ።

ኢተምድ ለደብረብርሃን ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የISO 9001 የጥራት የሥራ አመራር ሥርዓት ሰርቲፊኬት ሰጠ። ግንቦት 22 ቀን 2017ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) ==================== የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለደብረብርሃን ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የISO 9001 የጥራት የሥራ አመራር ሥርዓት ሰርቲፊኬት ሰጠ። ፖሊቴክኒክ ኮሌጁ የጥራት ሥራ አመራር…

Read More

ኢተምድ ለላሜ ዴይሪ ኃ/የተ/የግ/ማ (ሾላ ወተት) የISO 14001 እና የISO 45001 የሥራ አመራር ሥርዓት ሰርቲፊኬት ሰጠ።

ኢተምድ ለላሜ ዴይሪ  ኃ/የተ/የግ/ማ (ሾላ ወተት) የISO 14001 እና የISO 45001 የሥራ አመራር ሥርዓት ሰርቲፊኬት ሰጠ። ግንቦት 19 ቀን 2017ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) ==================== የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለላሜ ዴይሪ ኃ/የተ/የግ/ማ (ሾላ ወተት) የ (ISO 14001) የአካባቢ ሥራ አመራር ሥርዓት…

Read More