“ጥራት፡ በተለየ እሳቤና ፈጠራ” በሚል መሪ ቃል የዓለም የጥራት ሳምንት በጥራት መንደር ውስጥ የተዘጋጀውን የጥራት ኤክስፖ ተጠናቀቀ።
ህዳር 14ቀን 2018 ዓ.ም
አዲስ አበባ (ኢተምድ)
==================
የ2018 ዓ/ም የዓለም የጥራት ሳምንት ምክንያት በማድረግ በኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የጥራት ማረጋገጫ ያገኙ ከ152 በላይ አምራችና አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች የተሳተፉበት የጥራት ኤክስፖ ተጠናቀቀ፡፡ ኤክስፖው ከህዳር 11 እስከ 14/2018 ዓ/ም በጥራት መንደር ሲካሄድ የቆየ ሲሆን ህዳር 14/2018 ዓ/ም የተሳትፎና የምስጋና ሰርቲፊኬት በመስጠት ተጠናቀቀ።


Related Posts
«በጥራት እንሻገር» በሚል መሪ ቃል የጥራት የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡
ኢተምድ በወላይታ ዞን አረካ ከተማ የክረምት በጎ አድራጎት አገልግሎት መርሃ- ግብር አካሄደ።
የውሃ መሠረተ- ልማት ግብአቶችን ጥራት ለማረጋገጥ የሚያስችል የምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡