ኢተምድ የ2013 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈፃፀሙን ገመገመ ኢተምድ በ2013 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት 4‚324 አገልግሎቶች በላብራቶር፣ በውጪና አገር ውስጥ ምርት ኢንስፔክሽንና በሠርተፊኬሽን አገልግሎቶች እንዲሁም በጁቡቲ ወደብ በኩል የኢንስፔክሽን ስራ 294,300 ሜትሪክ ቶን የስንዴ እና የአፈር ማዳበሪያ ኢንስፔክሽን አገልግሎቶች በመስጠት ጥራት ያለው…
Read Moreየተከለሰው የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት (ISO 9001፡2015 quality management system) ለቴክኖሎጂ ለውጥ፣ ለተለያዩ የንግድ ዘርፎችና ለዓለም አቀፍ ንግድ የሚኖረው ምላሽና በቀላሉ ጥቅም ላይ እንዲውል ሆኖ ተዘጋጅቷል ከተጠቃሚዎች ስለ አሰራር ስርዓቱ የተሰጡ ግብረመልሶች አዎንታዊ ናቸው። በእንግሊዝ ቻርተርድ የጥራት ኢንስቲቲዩት ዋና ስራ…
Read More