ወ/ሮ መአዛ አበራ ከጷጉሜ 4/2014 ዓ/ም ጀምሮ የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት (ኢተምድ) ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሹመዋል፡፡
ዋና ዳይሬክተርዋ የድርጅቱ ላቦራቶሮችን በመጎብኘትና ከስራ አመራር አባላት ጋር በመተዋወቅ ስራቸውን የጀመሩ ሲሆን በወቅቱ የድርጅቱን ቀጣይ ስራዎች አቅጣጫ በማስቀመጥ ስኬታማ የስራ ዘመን እንዲሆን ምኞታቸውን ገልፀዋል፡፡
የኢተምድ የስራ አመራር አባላትና ሰራተኞችም መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላቸው ልባዊ ምኞታችንን እንገልፃለን፡፡


Related Posts
«በጥራት እንሻገር» በሚል መሪ ቃል የጥራት የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡
ኢተምድ በወላይታ ዞን አረካ ከተማ የክረምት በጎ አድራጎት አገልግሎት መርሃ- ግብር አካሄደ።
የውሃ መሠረተ- ልማት ግብአቶችን ጥራት ለማረጋገጥ የሚያስችል የምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡