የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ፡፡
የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ፡፡ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር አቶ ገብረመስቀል ጫላ እና የጥራት መሰረተ ልማት ማረጋገጫ ዘርፍ ሚ/ዲኤታ አቶ እንዳለው መኮንን ከሌሎች የመንግስት ኃላፊዎች ጋር በመሆን በመንግስት ከፍተኛ ድጋፍ እየተከናወኑ ያሉ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ፡፡ የብሄራዊ ጥራት መሰረተ…
Read More



