የተስማሚነት ምዘና በንግድ መድረክ
የተስማሚነት ምዘና በንግድ መድረክ አዳዲስ ገበያዎችን ዘልቆ ለመግባት ደረጃዎችን መሰረት ያደገረ የተስማሚነት ምዘና አገልግሎት ወሳኝ ነው። ይህም ምርቶችና አገልግሎቶች ከሀገር ውስጥ ገበያ ባሻገር በዓለም ዓቀፍ ገበያ ተፈላጊነታቸውን እንዲጨምር የማይተካ ሚና ይጫወታል። የፍተሻ ላብራቶር፣ የኢንስፔክሽንና የሰርቲፊኬሽን አገልግሎቶች በጥቅሉ የተስማሚነት ምዘና አገልግሎት…
Read More