
የላቦራቶር ፍተሻ ፡ ማለት የአንድን ምርት ወይም አገልግሎት ጥራት ባህሪያት ፊዚካላዊ፣ ኬሚካላዊ እና ማይክሮ ባዮሎጂካል የፍተሻ ዘዴዎ ችን በመጠቀም ምርቶች/ አገልግሎቶች የሚጠበቅባቸውን የጥራት ደረጃ መስፈርት ማሟላታቸውን ለማረጋገጥ የሚከናወን ሂደት ነው፡፡
ኢተምድ በISO/IEC17025 የአሰራር ስርዓት መሰረት የፍተሻ አገልግሎት የሚሰጡ በሁለት ዳይሬክቶሬት (ባዮ ኬሚካል እና ኤሌክትሮ ሜካኒካል) የተደራጁ 9 የፍተሻ ላቦራቶሪዎችን አደራጅቶ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡