ሰርቲፊኬሽን

CERTIFIED

ሰርቲፊኬሽን፡ አንድ ምርት፣አገልግሎት፣ የአሰራር ስርዓት ወይም ባለሙያ ብቃት ቀጣይነት ባለው መልኩ የተቀመጠለትን መስፈርት ስለማሟላቱ ነፃ በሆነ አካል (ሦስተኛ ወገን) የፅሁፍ ማረጋገጫ (የምስክር ወረቀት) የሚሰጥበት የአሰራር ሂደት ነው፡፡