የኢተምድ የማይክሮ ባዮሎጂ ፍተሻ ላብራቶር ለ24 አይነት የተለያዩ የታሸጉ ምግብ ምርቶች፣ የእንስሳት ተዋፅኦ ምርቶች፣ ውሃና ለስላሳ መጠጦች እና ለመሳሰሉት ምርቶች ባህሪያት የጥራት ፍተሻ ያከናውናል፡፡
በኢተምድ የማይክሮ ባዮሎጂ ፍተሻ ላቦራቶር የሚፈተሹ ምርቶች እና የፍተሻ ባህሪያት በጥቂቱ
- ስጋእናየስጋውጤቶች
- የእንስሳትተዋጽኦ፣
- ብስኩት፣
- ለስላሳኬኮች፣
- የተለያዩ የጭማቂ ምርቶች፣
- ለስላሳ መጠጦች፣
- ጣፋጭ ምግቦች
- ውሃ
- የምግብ ዘይት
- የቲማቲም ድልህ
- አትክልትና ፍራፍሬ ወዘተ የፍተሻ ባህሪያት *Micro-Organisms
• Total Bacteria count,
• Yeasts and mold count,
• coliforms,
• S. Aureus,
• B. Cereus,
• C. perfringens,
• Enterobacteriaceae,
• Lactic Acid Bacilli,
• Detection of Salmonella and
• Detection of Shigella, etc )