Year: 2021

አዲሶቹ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ኢተምድን ጎበኙ፡፡

የአዲሱ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር በሆኑት አቶ ገብረመስቀል ጫላ የተመራ የሚኒስቴር መ/ቤቱ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ከኢተምድ እና ከሶስቱ የጥራት መሰረተ ልማት ተቋማት የሥራ አመራር አባላት ጋር በመሆን የተቋማቶቹን የስራ እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም የአራቱ የጥራት መሰረተ ልማት ተቋማት የአሰራር ስርዓት…

Read More

ኢተምድ የ2014 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈፃፀሙን ገመገመ!

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ብቃት ያለው የላብራቶር ፍተሻ፣የኢንስፔክሽንና የሰርቲፊኬሽን አገልግሎቶችን በማደራጀት አምራች ድርጅቶች፣አገልግሎት ሰጪዎች፣ከሀገሪቱ ወጪ እና ገቢ ምርቶች አግባብነት ያላቸውን ብሄራዊ ወይም ዓለም አቀፍ ወይም የሌሎች ሀገሮች ደረጃዎችንና ህጋዊ መስፈርቶችን ማሟላታቸውን በመመርመር የተስማሚነት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት በመስጠት ጥራት ያለው ምርትና አገልግሎት…

Read More

የምግብ ዘይት እና የሥንዴ ዱቄትን በማእድናትና በቫይታሚን የበለፀጉ እንዲሆኑ የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ የምክክር መድረክ  ተካሄደ

የምግብ ዘይት እና የሥንዴ ዱቄትን በማእድናትና በቫይታሚን የበለፀጉ እንዲሆኑ የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ የምክክር መድረክ  ተካሄደ፡፡ የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ከGain (Global Alliance for Improved Nutrition) ጋር በመተባባር የዘይትእናየሥንዴዱቄትንበማእድናትና በቫይታሚንየበለፀጉበማድረግ ሂደት ላይ ከሀገሪቱ የተለያዩ ክልሎች አዲስ አበባን እና ድሬዳዋን ጨምሮ ከተውጣጡ…

Read More

የኢትዮጵያ ከፍተኛ የውሃ ሀብት ኃላፊዎች የኢተምድን ላብራቶሮች ጎበኙ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ የውሃ ሀብት ኃላፊዎች የኢተምድን ላብራቶሮች ጎበኙ፡፡ በኢትዮጵያ የሚገኙ የከተማ የመጠጥ ውሃ አገልግሎቶች ለህብረተሰቡ የሚያቀርቡት ውሃ ጥራትና ደህንነቱን የጠበቀ እንዲሆን በኢተምድ አማካኝነት የምርት ጥራት ሰርተፍኬት ተጠቃሚ የሚሆኑበትን መንገድ ለማመቻቸትና በጋራ ጥራትን የማስጠበቅ ስራዎችን ለመስራት የውሃ ልማት ኮሚሽን፣ የውሃ አገልግሎት…

Read More