የኢትዮጵያ ከፍተኛ የውሃ ሀብት ኃላፊዎች የኢተምድን ላብራቶሮች ጎበኙ፡፡
በኢትዮጵያ የሚገኙ የከተማ የመጠጥ ውሃ አገልግሎቶች ለህብረተሰቡ የሚያቀርቡት ውሃ ጥራትና ደህንነቱን የጠበቀ እንዲሆን በኢተምድ አማካኝነት የምርት ጥራት ሰርተፍኬት ተጠቃሚ የሚሆኑበትን መንገድ ለማመቻቸትና በጋራ ጥራትን የማስጠበቅ ስራዎችን ለመስራት የውሃ ልማት ኮሚሽን፣ የውሃ አገልግሎት ፌደሬሽን፣ የውሃ ሃብት ልማት ፈንድ የሥራ ኃላፊዎች በኢተምድ ዋና መ/ቤት በመገኘት ምክክር አድርገዋል፡፡

Related Posts
«በጥራት እንሻገር» በሚል መሪ ቃል የጥራት የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡
ኢተምድ በወላይታ ዞን አረካ ከተማ የክረምት በጎ አድራጎት አገልግሎት መርሃ- ግብር አካሄደ።
የውሃ መሠረተ- ልማት ግብአቶችን ጥራት ለማረጋገጥ የሚያስችል የምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡