ኢተምድ ለሁለት ድርጅቶች የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት ሰርተፊኬት ሰጠ።
የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለወ/ሮ ስኂን ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ እና ለኤልኤም ትሬዲንግ ግሩፕ ኃ/የተ/የግ/ማ (ISO 9001፡2015) የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት ሰርተፍኬት ሰጠ፡፡ ድርጅቶቹ ሰርተፍኬቱን ያገኙት ለጥራት የሥራ አመራር ሥርዓት የተቀመጡ ዓለም አቀፍ መመዘኛ መስፈርቶችን ማሟላታቸውን በተከናወነላቸው የኦዲት ሂደት ተረጋግጦ ሲሆን…
Read More



