የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለወ/ሮ ስኂን ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ እና ለኤልኤም ትሬዲንግ ግሩፕ ኃ/የተ/የግ/ማ (ISO 9001፡2015) የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት ሰርተፍኬት ሰጠ፡፡
ድርጅቶቹ ሰርተፍኬቱን ያገኙት ለጥራት የሥራ አመራር ሥርዓት የተቀመጡ ዓለም አቀፍ መመዘኛ መስፈርቶችን ማሟላታቸውን በተከናወነላቸው የኦዲት ሂደት ተረጋግጦ ሲሆን ሰርቲፊኬቱን የኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ኢ/ር መዓዛ አበራ ለድርጅቶቹ የሥራ ኃላፊዎች አስረክበዋል፡፡


Related Posts
«በጥራት እንሻገር» በሚል መሪ ቃል የጥራት የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡
ኢተምድ በወላይታ ዞን አረካ ከተማ የክረምት በጎ አድራጎት አገልግሎት መርሃ- ግብር አካሄደ።
የውሃ መሠረተ- ልማት ግብአቶችን ጥራት ለማረጋገጥ የሚያስችል የምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡