ኢተምድ ለላሜ ዴይሪ ኃ/የተ/የግ/ማ (ሾላ ወተት) የISO 14001 እና የISO 45001 የሥራ አመራር ሥርዓት ሰርቲፊኬት ሰጠ።
ኢተምድ ለላሜ ዴይሪ ኃ/የተ/የግ/ማ (ሾላ ወተት) የISO 14001 እና የISO 45001 የሥራ አመራር ሥርዓት ሰርቲፊኬት ሰጠ። ግንቦት 19 ቀን 2017ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) ==================== የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለላሜ ዴይሪ ኃ/የተ/የግ/ማ (ሾላ ወተት) የ (ISO 14001) የአካባቢ ሥራ አመራር ሥርዓት…
Read More



