የኢተምድ ሠራተኞችና ሥራ መሪዎች በሀገራዊ ምክክር መድረክ ላይ መቅረብ ያለባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያዩ።

የኢተምድ ሠራተኞችና ሥራ መሪዎች በሀገራዊ ምክክር መድረክ ላይ መቅረብ ያለባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያዩ።

ግንቦት 15 ቀን 2017ዓ.ም

አዲስ አበባ (ኢተምድ)

===============

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ተወካዮች፣የፖለቲካና የሃሳብ መሪዎች እንዲሁም በርካታ ባለድርሻ አካላት የሚሳተፉበትና በመሰረታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በመወያየት መግባባት ላይ ለመድረስ ውይይቶችና ምክክር የሚያደርጉበት መድረክ አካል ለመሆን የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ሠራተኞችና ሥራ መሪዎች በሀገራዊ የምክክር መድረኩ ላይ መቅረብ ያለባቸው ጉዳዮችና አጀንዳዎች በመለየት በጥልቀት ተወያይተዋል።