የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ያስገነባው የፀሐይ ኃይል ምርቶች መፈተሻ ላቦራቶሪ ሥራ ጀመረ
የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ከዓለም አቀፍ መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ጋር በትብብር ያስገነባው የፀሐይ ኃይል ምርቶች መፈተሻ ላቦራቶሪ ሥራ ጀመረ። ላቦራቶሪው እስከ 350 ዋት የሚደርሱ የፀሐይ ኃይል ምርቶችን ለመፈተሽ የሚያስችል አቅም አለው። የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ መዓዛ አበራ በላብራቶሪው ምርቃት…
Read More



