የዓለም የጥራት ቀን ኤግዚቢሽን ተከፈተ
የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከጥራት መሰረተ ልማት ተቋማት ጋር በጋራ የዓለም የጥራት ቀንን አስመልክቶ ያዘጋጁት ኤግዚቢሽን ተከፈተ። ኤግዚቢሽኑን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ ገብረ መስቀል ጫላ ከሌሎች የዘርፉ ሚ/ዲኤታዎች እና የተቋማቱ ዋና ዳይሬክተሮች ጋር በጋራ ከፍተውታል። “በጥራት የተቃኘ ህሊና…
Read Moreየንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከጥራት መሰረተ ልማት ተቋማት ጋር በጋራ የዓለም የጥራት ቀንን አስመልክቶ ያዘጋጁት ኤግዚቢሽን ተከፈተ። ኤግዚቢሽኑን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ ገብረ መስቀል ጫላ ከሌሎች የዘርፉ ሚ/ዲኤታዎች እና የተቋማቱ ዋና ዳይሬክተሮች ጋር በጋራ ከፍተውታል። “በጥራት የተቃኘ ህሊና…
Read Moreየኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለዴይላይት አፕላይድ ቴክኖሎጂስ ኃ.የተ.የግ.ማ በምግብ ደህንነት ስራ አመራር ስርዓት ሰርተፊኬት ሰጠ፡፡ የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በምግብ ደህንነት ስራ አመራር ስርዓት ISO: 22000:2018 ደረጃ መስፈርትን በማሟላታቸው የምግብ ማሸጊያ የቆርቆሮ ጣሳ በማምረት (producing, packing and storing of tin…
Read Moreየኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት (ኢተምድ) የ2015 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት እቅድ አፈፃፀሙን ገመገመ፡፡ ድርጅቱ በሩብ ዓመቱ 4,257 አገልግሎቶችን በፍተሻ ላብራቶር፣በኢንስፔክሽንና ሰርቲፊኬሽን እንዲሁም 359,077.1ሜ/ቶን የአፈር ማዳበሪያ ኢንስፔክሽን እና 10.6 ሚሊየን ሊትር የምግብ ዘይት ኢንስፔክሽን አገልግሎት በመስጠት ጥራት ያለው ምርትና አገልግሎት…
Read Moreክብርት ወ/ሮ ሰመሪታ ሰዋሰው የገንዘብ የኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር ዴኤታ በኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት (ኢተምድ) በመገኘት በዓለም ባንክ ፕሮጀክት የተሰሩ የላብራቶር የአቅም ግንባታ ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸው ዓለም በደረሰበት ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎች መሰረት የተደራጁ ዘጠኝ የፍተሻ ላብራቶሮችን እና አጠቃላይ የድርጅቱን አገልግሎት የመስጠት አቅም…
Read More