የሠራተኞች የእውቅና አሰጣጥ መርሃ-ግብር ተከናወነ
የሠራተኞች የእውቅና አሰጣጥ መርሃ-ግብር ተከናወነ ነሃሴ 20 ቀን 2016ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) ============================ የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በ2016 በጀት ዓመት ላስመዘገበው የላቀ ስኬት አስተዋፅኦ ላበረከቱ ፈፃሚ አመራርና ሠራተኞቹ በንግድና ቀጠናዊ ትስስርና ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ካሳሁን ጎፌ ፣ ክቡር አቶ እንዳለው…
Read More



