የኢተምድ ዋና ዳይሬክተር የድሬዳዋ ነጻ ንግድ ቀጠናን ጎበኙ፡፡
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ክቡር ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወ/ሮ መአዛ አበራ የድሬዳዋ ነጻ የንግድ ቀጠናን የመስክ ጉብኝትና ውይይት አካሂደዋል፡፡ በጉብኝቱና ውይይቱ ወቅት ኢተምድ በነፃ…
Read More



