ኢተምድ ለአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት (ISO 9001:2015) ሰርተፊኬት ሰጠ።
መስከረም 23/2017ዓ.ም
====================
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የጥራት ስራ አመራር ስርአት (ISO 9001፡2015) ሰርተፊኬት ከኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ድርጅት ተቀብሏል። ዩኒቨርሲቲው በጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት ደረጃ የISO 9001:2015 ዓለም አቀፍ መመዘኛዎችን ማሟላቱን በኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ተገምግሞ እና ኦዲት ተደርጎ የተሰጠው ሲሆን ሰርቲፊኬቱን አቶ አምሳሉ እንየው የኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ድርጅት የሰርቲፊኬሽን ዳይሬክተር ለዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር ደረጀ እንግዳ አስረክበዋል፡፡


Related Posts
«በጥራት እንሻገር» በሚል መሪ ቃል የጥራት የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡
ኢተምድ በወላይታ ዞን አረካ ከተማ የክረምት በጎ አድራጎት አገልግሎት መርሃ- ግብር አካሄደ።
የውሃ መሠረተ- ልማት ግብአቶችን ጥራት ለማረጋገጥ የሚያስችል የምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡